1 ነገሥት 6:24 NASV

24 የአንደኛው ኪሩብ አንዱ ክንፍ አምስት ክንድ ሲሆን፣ ሌላውም ክንፉ እንደዚሁ አምስት ክንድ ነበር፤ ይህም ከአንዱ ክንፍ ጫፍ እስከ ሌላው ክንፍ ጫፍ ዐሥር ክንድ ማለት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 6:24