1 ነገሥት 6:38 NASV

38 በዐሥራ አንደኛው ዓመት ቡል በተባለውም በስምንተኛው ወር ቤተ መቅደሱ በዝርዝር ጥናቱ መሠረት እንደ ታቀደው ተፈጸመ፤ ሠርቶ የጨረሰውም በሰባት ዓመት ጊዜ ውስጥ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 6:38