1 ነገሥት 6:6 NASV

6 የምድር ቤቱ ወርድ አምስት ክንድ፣ የመካከለኛው ፎቅ ስድስት ክንድ፣ የሦስተኛው ፎቅ ሰባት ክንድ ነበር፤ የቤተ መቅደሱን ግድግዳ ዘልቆ እንዳይገባም፣ ከቤተ መቅደሱ ግንብ ውጭ ዙሪያውን እርከኖች አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 6:6