1 ነገሥት 7:15 NASV

15 ኪራም የእያንዳንዱ ቁመት ዐሥራ ስምንት ክንድ፣ ዙሪያው ዐሥራ ሁለት ክንድ የሆነ፣ ሁለት የናስ ምሰሶዎች ሠራ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 7:15