1 ነገሥት 7:26

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26የገንዳው ውፍረት አንድ ጋት ሲሆን፣ የከንፈሩ ጠርዝ ደግሞ እንደ አበባ ቅርጽ ሆኖ፣ የጽዋ ከንፈር የመሰለ ነው፤ ይህም አርባ ሁለት ሺህ ሊትር ያህል ውሃ የሚይዝ ነበር።

1 ነገሥት 7:26 — NASV