1 ነገሥት 7:33 NASV

33 መንኰራኵሮቹ የሠረገላ መንኰራኵር መሰል ሲሆኑ፣ ወስከምቶቹ የመንኮራኵሮቹ ክፈፎችና ዐቃፊዎቻቸው እንዲሁም ወስከምቶቹ የሚገቡባቸው ቧምቧዎች በሙሉ ከቀለጠ ብረት የተሠሩ ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 7:33