1 ነገሥት 7:51 NASV

51 ንጉሥ ሰሎሞን የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ሥራ ሁሉ ከፈጸመ በኋላ አባቱ ዳዊት ለእግዚአብሔር የለየውን ብሩንና ወርቁን እንዲሁም ዕቃውን አምጥቶ በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ግምጃ ቤት አኖረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 7:51