1 ነገሥት 8:27 NASV

27 “ነገር ግን አምላክ በእርግጥ በምድር ላይ ይኖራልን? እነሆ፤ ሰማይ፣ ከሰማያትም በላይ ያለው ሰማይ እንኳ ይይዝህ ዘንድ አይችልም፤ ታዲያ እኔ የሠራሁት ይህ ቤተ መቅደስማ ምኑ ሊበቃ!

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 8:27