1 ነገሥት 8:60

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

60ይኸውም የምድር ሕዝቦች ሁሉ እግዚአብሔር ብቻ አምላክ እንደሆነና ከእርሱ በቀር ሌላ እንደሌለ ያውቁ ዘንድ ነው።

1 ነገሥት 8:60 — NASV