1 ነገሥት 8:63 NASV

63 ሰሎሞንም ሃያ ሁለት ሺህ በሬ፣ መቶ ሃያ ሺህ በግና ፍየል የኅብረት መሥዋዕት አድርጎ ለእግዚአብሔር አቀረበ፤ ንጉሡና እስራኤላውያንም ሁሉ የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ በዚህ ሁኔታ ቀደሱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 8:63