1 ነገሥት 9:15 NASV

15 ንጉሥ ሰሎሞን የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ፣ የራሱን ቤተ መንግሥት፣ ሚሎን፣ የኢየሩሳሌምን ቅጥር፣ ሐጾርን፣ መጊዶንና ጌዝርን ለመሥራት የጒልበት ሠራተኞች መልምሎ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 9:15