1 ነገሥት 9:19 NASV

19 ደግሞም ማናቸውንም በኢየሩሳሌም፣ በሊባኖስና በሌሎች ግዛቶቹ ሁሉ ለመሥራት የፈለገውን፣ ሥንቅ የሚከማችባቸውን፣ ሠረገሎች የሚጠበቁባቸውን እንዲሁም ፈረሰኞች የሚቀመጡባቸውን ከተሞችና መንደሮች ሁሉ ሠራ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 9:19