1 ነገሥት 9:23 NASV

23 እነዚህም ሰሎሞን የሚያሠራውን የሕንጻ ሥራ የሚያከናውኑትን ሠራተኞች የሚቈጣጠሩ ናቸው፤ ቍጥራቸውም አምስት መቶ አምሳ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 9:23