1 ነገሥት 9:3 NASV

3 እግዚአብሔርም እንዲህ አለው፤“በፊቴ ያቀረብኸውን ጸሎትና ልመና ሰምቻለሁ፤ ይህን የሠራኸውንም ቤተ መቅደስ ስሜን በዚያ ለዘላለም እንዲኖር በማድረግ ቀድሼዋለሁ፤ ዐይኖቼና ልቤ ምንጊዜም በዚያ ይሆናሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 9:3