1 ነገሥት 9:6 NASV

6 “ነገር ግን አንተም ሆንህ ልጆችህ እኔን ከመከተል ወደ ኋላ ብትመለሱ፣ የሰጠኋችሁን ትእዛዞችና ሥርዐቶች ሳትጠብቁ ብትቀሩ፣ ሄዳችሁም ሌሎችን አማልክት ብታመልኩና ብትሰግዱላቸው፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 9:6