2 ነገሥት 11:14 NASV

14 እነሆ፤ በወጒ መሠረት ንጉሡ በዐምዱ አጠገብ ቆሞ፣ ሹማምቱና መለከት ነፊዎቹ ከአጠገቡ ሆነው አየች። የአገሩም ሕዝብ ሁሉ ይፈነጥዝ፣ መለከትም ይነፋ ነበር። ጎቶልያም ልብሷን ቀዳ፣ “ይህ ክዳት ነው! ክዳት ነው!” በማለት ጮኸች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 11:14