2 ነገሥት 11:17 NASV

17 ዮዳሄም የእግዚአብሔር ሕዝብ ይሆኑ ዘንድ በእግዚአብሔርና በንጉሡ በሕዝቡም መካከል ቃል ኪዳን እንዲኖር አደረገ፤ እንደዚሁም በንጉሡና በሕዝቡ መካከል ቃል ኪዳን መሠረተ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 11:17