2 ነገሥት 11:18 NASV

18 የአገሩም ሕዝብ ሁሉ ወደ በኣል ቤተ ጣዖት ሄደው አፈራረሱት፤ መሠዊያዎቹንና ምስሎቹን ሁሉ ሰባበሩ፤ የበኣልን ካህን ማታንንም በመሠዊያዎቹ ፊት ለፊት ገደሉት።ከዚያም ካህኑ ዮዳሄ የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ የሚጠብቁ ዘበኞችን መደበ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 11:18