2 ነገሥት 12:19 NASV

19 ኢዮአስ በዘመነ መንግሥቱ ያከናወነው ሌላው ተግባርና የፈጸመው ሥራ ሁሉ በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ ተጽፎ የሚገኝ አይደለምን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 12:19