2 ነገሥት 13:23 NASV

23 እግዚአብሔር ግን ራራላቸው፤ አዘነላቸው፤ ፊቱን መለሰላቸው፤ ይህም ከአብርሃም፣ ከይስሐቅና ከያዕቆብ ጋር ስለ ገባው ኪዳን ሲል ነው፤ እስከ ዛሬ ድረስ ሊያጠፋቸው አልፈለገም፤ ከፊቱም አላስወገዳቸውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 13:23