2 ነገሥት 14:10 NASV

10 በእርግጥ ኤዶምን ድል አድርገሃል፤ ታዲያ ልብህ አለመጠን አይኵራራ። ድል በማድረግህ አትንጠራራ፤ አርፈህ ተቀመጥ! ጠብ በመጫር የራስህንስ፣ የይሁዳንስ ውድቀት ለምን ትሻለህ?”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 14:10