2 ነገሥት 14:23 NASV

23 የኢዮስያስ ልጅ አሜስያስ በይሁዳ በነገሠ በዐሥራ አምስተኛው ዓመት፣ የእስራኤል ንጉሥ የዮአስ ልጅ ኢዮርብዓም በሰማርያ ነገሠ፤ አርባ አንድ ዓመትም ገዛ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 14:23