2 ነገሥት 14:6 NASV

6 ይሁን እንጂ በሙሴ የሕግ መጽሐፍ እግዚአብሔር፣ “እያንዳንዱ በራሱ ኀጢአት ይገደል እንጂ አባቶች በልጆቻቸው፣ ልጆችም በአባቶቻቸው ኀጢአት አይገደሉ” ሲል ያዘዘ በመሆኑ፣ የነፍሰ ገዳዩን ልጆች አልገደላቸውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 14:6