2 ነገሥት 17:17 NASV

17 እንዲሁም ወንዶችንና ሴቶች ልጆቻቸውን በእሳት የሚቃጠል መሥዋዕት አድርገው አቀረቡ። ጥንቈላና መተት አደረጉ፤ በእግዚአብሔርም ፊት ክፉ ነገር ለማድረግ ራሳቸውን ሸጡ፤ ለቊጣም አነሣሡት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 17:17