2 ነገሥት 2:12 NASV

12 ኤልሳዕም ይህን አይቶ፣ “አባቴ አባቴ የእስራኤል ሠረገሎችና ፈረሰኞች!” ብሎ ጮኸ፤ ዳግመኛም ኤልያስን አላየውም፤ ከዚያም የገዛ ልብሱን ይዞ ከሁለት ቦታ ቀደደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 2:12