2 ነገሥት 2:4 NASV

4 ከዚያም ኤልያስ፣ “ኤልሳዕ ሆይ፤ እግዚአብሔር እኔን ወደ ኢያሪኮ ልኮኛልና አንተ በዚሁ ቈይ” አለው።እርሱም፤ “ሕያው እግዚአብሔርን፣ በሕያው ነፍስህም እምላለሁ፤ ከአንተ አልለይም” ሲል መለሰ። ስለዚህ አብረው ወደ ኢያሪኮ ሄዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 2:4