2 ነገሥት 2:3 NASV

3 በቤቴል የነበሩ የነቢያት ማኅበር ወደ ኤልሳዕ ወጥተው፣ “እግዚአብሔር፣ ጌታህን ኤልያስን ዛሬ ከአንተ ነጥሎ እንደሚወስደው አውቀሃልን?” አሉት።ኤልሳዕም፣ “አዎን ዐውቄአለሁ፤ እናንተ ግን ዝም በሉ” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 2:3