3 “እግዚአብሔር ሆይ፤ በታማኝነትና በፍጹም ልብ በፊትህ እንደሄድሁ፣ አንተን ደስ የሚያሰኝህንም እንዳደረግሁ አስብ፤” ሕዝቅያስም ምርር ብሎ አለቀሰ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 20
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 20:3