2 ነገሥት 20:9 NASV

9 ኢሳይያስም፣ “እግዚአብሔር የሰጠውን ተስፋ እንደሚፈጽም ምልክቱ ይህ ነው፤ ጥላው ዐሥር ደረጃ ወደ ፊት ይቅደምን? ወይስ ዐሥር ደረጃ ወደ ኋላ ይመለስ?” ሲል ጠየቀው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 20:9