2 ነገሥት 20:10 NASV

10 ሕዝቅያስም መልሶ፣ “ጥላው ዐሥር ደረጃ ወደ ፊት መሄዱ ቀላል ነገር ነው፤ ይልቁን ዐሥር ደረጃ ወደ ኋላ ይመለስ” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 20:10