2 ነገሥት 24:4 NASV

4 እንዲሁም ንጹሕ ደም ስላፈሰሰ ነው። ኢየሩሳሌምም በንጹሕ ደም እንድትጥለቀለቅ በማድረጉ፤ እግዚአብሔር ይቅርታ ለማድረግ አልፈለገም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 24:4