2 ነገሥት 24:5 NASV

5 በኢዮአቄም ዘመነ መንግሥት የተከናወነው ሌላው ሥራ የፈጸመውም ድርጊት ሁሉ በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ ተጽፎ የሚገኝ አይደለምን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 24:5