2 ነገሥት 25:13 NASV

13 ባቢሎናውያን የናስ ዐምዶቹን፣ በቤተ መቅደሱ ውስጥ የነበሩትን ተንቀሳቃሽ የዕቃ ማስቀመጫዎችንና ከናስ የተሠራውን የውሃ ማጠራቀሚያ ክብ በርሜል ሰባብረው ናሱን ወደ ባቢሎን ወሰዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 25:13