2 ነገሥት 4:40 NASV

40 ሰዎቹ እንዲመገቡትም ወጡ ወጣ፤ ገና አንደ ቀመሱትም፣ “የእግዚአብሔር ሰው ሆይ፤ በምንቸቱ ውስጥ የሚገድል መርዝ አለ!” ብለው ጮኹ፤ ሊመገቡትም አልቻሉም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 4:40