2 ነገሥት 5:20 NASV

20 የእግዚአብሔር ሰው አገልጋይ ግያዝ፣ “ጌታዬ፣ ይህ ሶርያዊ ንዕማን ያመጣውን አለመቀበሉ ደግም አይደል፤ ሕያው እግዚአብሔርን! ተከትዬ ሄጄ ከእርሱ አንድ ነገር ማግኘት አለብኝ” ብሎ አሰበ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 5:20