ምሳሌ 10:1 NASV

1 የሰሎሞን ምሳሌዎች፤ጠቢብ ልጅ አባቱን ደስ ያሰኛል፤ተላላ ልጅ ግን ለእናቱ ሐዘንን ያተርፋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ምሳሌ 10:1