ምሳሌ 11:7 NASV

7 ክፉ ሰው ሲሞት ተስፋው ከንቱ ትሆናለች፤በኀይሉ የተመካበትም ሁሉ እንዳልነበረ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ምሳሌ 11:7