ምሳሌ 12:11 NASV

11 መሬቱን የሚያርስ የተትረፈረፈ ምግብ ያገኛል፤ከንቱ ተስፋን የሚያሳድድ ግን ማመዛዘን ይጐድለዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ምሳሌ 12:11