ምሳሌ 16:1 NASV

1 የልብ ዕቅድ የሰው ነው፤የአንደበት መልስ ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ምሳሌ 16:1