ምሳሌ 16:32 NASV

32 ታጋሽ ሰው ከጦረኛ፣ስሜቱን የሚገዛም ከተማን በጒልበቱ ከሚይዝ ይበልጣል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ምሳሌ 16:32