ምሳሌ 17:11 NASV

11 ክፉ ሰው ዐመፅን ብቻ ይፈልጋል፤በእርሱም ላይ ጨካኝ መልእክተኛ ይላክበታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ምሳሌ 17:11