ምሳሌ 17:22 NASV

22 ደስተኛ ልብ ጥሩ መድኀኒት ነው፤የተሰበረ መንፈስ ግን ዐጥንትን ያደርቃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ምሳሌ 17:22