26 ጠቢብ ንጉሥ ክፉዎችን አበጥሮ ይለያል፤የመውቂያ መንኰራኵርንም በላያቸው ላይ ይነዳል።
27 የሰው መንፈስ ለእግዚአብሔር መብራት ነው፤ውስጣዊ ማንነቱንም ይፈትሻል።
28 ፍቅርና ታማኝነት ንጉሥን ይጠብቁታል፤በፍቅርም ዙፋኑ ይጸናል።
29 የጎልማሶች ክብር ብርታታቸው፣የሽማግሌዎችም ሞገስ ሽበታቸው ነው።