ምሳሌ 22:1 NASV

1 መልካም ስም ከብዙ ብልጽግና ይመረጣል፤መከበርም ከብርና ከወርቅ ይበልጣል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ምሳሌ 22:1