25 አለበለዚያ መንገዱን ትማራለህ፤ራስህም ትጠመድበታለህ።
26 በዋስትና ቃል እጅ አትምታ፤ለብድር ተያዥ አትሁን፤
27 የምትከፍለው ካጣህ፣የምትተኛበት ዐልጋ ከሥርህ ይወሰድብሃል።
28 የቀድሞ አባቶችህ ያስቀመጡትን፣የጥንቱን የወሰን ምልክት አታፋልስ።