ምሳሌ 23:31 NASV

31 መልኩ ቀይ ሆኖ፣በብርጭቆ ውስጥ ሲያንጸባርቅ፣ሰተት ብሎ በሚወርድበትም ጊዜ፣ ወደ ወይን ጠጅ ትክ ብለህ አትመልከት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ምሳሌ 23:31