ምሳሌ 24:12 NASV

12 አንተም፣ “ስለዚህ ነገር ምንም አላውቅም” ብትል፣ልብን የሚመረምር እርሱ አያስተውልምን?ሕይወትህን የሚጠብቃት እርሱ አያውቅምን?ለእያንዳንዱስ እንደ ሥራው መጠን አይከፍለውምን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ምሳሌ 24:12