ምሳሌ 24:14 NASV

14 ጥበብም ለነፍስህ እንደዚሁ ጣፋጭ እንደሆነች ዕወቅ፤ብታገኛት ለነገ አለኝታ ይኖርሃል፤ተስፋህም ከንቱ አይሆንም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ምሳሌ 24:14