ምሳሌ 25:20 NASV

20 ላዘነ ልብ የሚዘምር፣በብርድ ቀን ልብሱን እንደሚያወልቅ፣ወይም በሶዳ ላይ እንደ ተጨመረ ሆምጣጤ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ምሳሌ 25:20