ምሳሌ 27:22 NASV

22 ጅልን በሙቀጫ ብትወቅጠው፣እንደ እህልም በዘነዘና ብታደቀው፣ጅልነቱን ልታስወግድለት አትችልም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ምሳሌ 27:22